Made by Devi AI By using this website, you agree to the following terms and conditions

AYHA ISLAMIC CENTER 
አያ የቁርዓን እና የዲን ትምህርት ማዕከል በኦንላይን መርሀ ግብር የቁርዓን እና ተርቢያ/የሸሪዓ እውቀቶች ለማስተማር እየመዘገብን እንገኛለን!

በየትኛውም ቦታ እና ሁኔታ ሆነው ቁርዓንን መማር ይችሉ ዘንድ ምቹ ሁኔታን አመቻችተንልዎታል! 

ጀማሪዎች፣ ቁርዓንን በተጅዊድ ለመቅራት የምትሹ እና ቁርዓንን በተጅዊድ ለመሐፈዝ የምትፈልጉ ፈጥናችሁ ትመዘገቡ ዘንድ ለማሳወቅ እንወዳለን።

ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ።

1. አል ቃዒደቱን ኑራኒያህ (ለጀማሪዎች
2. ቲላዋህ(ነዘር) በተጅዊድ
3 ቁርኣን ሒፍዝ
4. ተጅዊድ
5. ተርቢያ እና የሸሪዓ እውቀቶች
የምንሰጣቸው ትምህርቶች ናቸው።

ለመመዝገብ፡
0903525352/0911278182

አድራሻ:-ቤተል አደባባይ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 3ተኛ ፎቅ እንገኛለን

Explore the beauty of Islam through our Quran and Islamic Ethics .


VISIT OUR SOCIAL MEDIA 

Our Features(የምንሰጣቸው አገልግሎቶች በአጭሩ)

Experience the best of Islamic teachings and practices(ኢስላማዊ ማስተማርና ማለማመድ)

1

Comprehensive(በአጠቃላይ)

Our service cover all aspects of Quran and Islamic ethics.(የኛ በዋናነት ቁርአን ማስተማርና ኢስላማዊ ስነ ስርዓት ማስተማር ነው።)

2

Easy to Understand(በቀላሉ ለመረዳት )

Our service are designed to be easily understood by people of all ages.(በሁሉም እድሜ ላሉ ሰዎች በቀላሉ ለመረዳት የተዘጋጀ። )

3

Authentic(እስልምና አስተምሮ)

Our service are based on authentic Islamic sources and teachings.(የምንሰጣቸው ትምህርቶች እስልምና አስተምሮ መሰረት ነው።)

4

Interactive(አመቺ)

Our service offer an interactive learning experience for users.(ለመማር አመቺ የሆነ።)

የምንሰጣቸው ትምህርቶች

1. አል ቃዒደቱን ኑራኒያህ (ለጀማሪዎች
2.ቲላዋህ(ነዘር) በተጅዊድ
3 ቁርኣን ሒፍዝ
4. ተጅዊድ
5. ተርቢያ እና የሸሪዓ እውቀቶች


እነዚን እያንዳንዳቸው ስናያቸው:-


about

1 አል ቃኢደቱል ኑራንያህ :-
2 ቲላዋህ(ነዘር) በተጅውድ:-
3 ቁርአን ሒፊዝ:-



about

4 ተጅዊድ:-
5 ተርቢያ እና ሸርአ እውቀቶች:-


አብዛኛውን ጊዜ የሚጠየቁ ነገሮች


# ትምህርቱን እንዴት መማር እንችላለን?

✓ትምህርቱን በሁለት አይነት መንገድ መማር እንችላለን 
1 በአካል(ቤት ለቤት)


2 በኦንላይን (በስልካችን)


#ትምህርቱ ለማነው የተዘጋጀው?

✓ለሁሉም 

# እኔ ያለሁት ከሀገር ውጭ ነው እና መማር እችላለሁ?

✓ በየትኛውም ሀገርና ቦታ መረጃ ይችላል


# በየትኛው ሰዓት መማር እችላለሁ?


✓ በመረጡት ቦታና ሰዓት መማር ይችላሉ 









Sign up for newsletter

Get latest updates about our products and offers directly in your inbox.

I agree to receive emails

Contact us
Phone number 
0903525352 OR 0911278182

We are here to help you

AYAH ISLAMIC CENTER

© 2023 All rights reserved.